ኢሳይያስ 40:2 NASV

2 ለኢየሩሳሌም አለዝባችሁ ንገሯት፤ዐውጁላትም፤በባርነት ያገለገለችበት ዘመን አብቅቶአል፤የኀጢአቷም ዋጋ ተከፍሎአል፤ስለ ኀጢአቷ ሁሉ ከእግዚአብሔር እጅሁለት ዕጥፍ ተቀብላለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 40:2