ኢሳይያስ 40:3 NASV

3 የዐዋጅ ነጋሪ ድምፅ እንዲህ ይላል፤“የእግዚአብሔርን መንገድ፣በምድረ በዳ አዘጋጁ፤ለአምላካችን አውራ ጐዳና፣በበረሓ አስተካክሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 40:3