18 በተራቈቱ ኰረብቶች ላይ ወንዞችን፣በሸለቆዎች ውስጥ ምንጮች አፈልቃለሁ።ምድረ በዳውን የውሃ ኵሬ፣የተጠማውን ምድር የውሃ ምንጭ አደርጋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:18