ኢሳይያስ 41:19 NASV

19 በምድረ በዳ፣ዝግባን፣ ግራርን፣ ባርሰነትንና ወይራን አበቅላለሁ፤በበረሃ፣ ጥድን፣ አስታንናሸውሸዌን በአንድነት እተክላለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:19