16 ዕውሮችን በማያወቁት መንገድእመራቸዋለሁ፤ባልተለመደ ጐዳና እወስዳቸዋለሁ።ጨለማውን በፊታቸው ብርሃን አደርጋለሁ፤ጐርባጣውን ስፍራ አስተካክላለሁ።ይህን አደርጋለሁ፤አልተዋቸውም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 42
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 42:16