ኢሳይያስ 42:25 NASV

25 ስለዚህ የሚነድ ቍጣውን፣የጦርነትንም መዓት አፈሰሰባቸው፤በእሳት ነበልባል ከበባቸው፤ እነርሱ ግን አላስተዋሉም፤አቃጠላቸው፤ እነርሱ ግን ልብ አላሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 42:25