ኢሳይያስ 43:1 NASV

1 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ! የፈጠረህ፤እስራኤል ሆይ! የሠራህ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤በስምህ ጠርቼሃለሁ፤ አንተ የእኔ ነህ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 43:1