2 በውሃ ውስጥ በምታልፍበት ጊዜ፣ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ወንዙን ስትሻገረው፣አያሰጥምህም፤በእሳት ውስጥ ስትሄድ፣አያቃጥልህም፤ነበልባሉም አይፈጅህም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 43
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 43:2