ኢሳይያስ 42:5 NASV

5 ሰማያትን የፈጠረ፣ የዘረጋቸውም፣ምድርንና በውስጧ ያሉትን ሁሉ ያበጀ፣ለሕዝቧ እስትንፋስን፣ለሚኖሩባትም ሕይወትን የሚሰጥ፣ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 42:5