ኢሳይያስ 44:25 NASV

25 የሐሰተኞችን ነቢያት ምልክቶች አከሽፋለሁ፤ሟርተኞችን አነሆልላለሁ፤የጥበበኞችን ጥበብ እገለባብጣለሁ፤ዕውቀታቸውንም ከንቱ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:25