26 የባሪያዎቼን ቃል እፈጽማለሁ፤የመልእክተኞቼን ምክር አጸናለሁ።ኢየሩሳሌምን ‘የሰው መኖሪያ ትሆኛለሽ’፣የይሁዳ ከተሞችንም፣ ‘ይታነጻሉ’፣ፍርስራሻቸውን፣ ‘አድሳለሁ’ እላለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:26