ኢሳይያስ 44:5 NASV

5 አንዱ፣ ‘እኔ የእግዚአብሔር ነኝ’ ይላል፤ሌላው ራሱን በያዕቆብ ስም ይጠራልሌላው ደግሞ በእጁ ላይ ‘የእግዚአብሔር ነኝ’ ብሎ ይጽፋል፤ራሱን በእስራኤል ስም ይጠራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 44:5