ኢሳይያስ 45:1 NASV

1 “ለቀባሁት፣ ቀኝ እጁን ለያዝሁት፣ነገሥታትን ትጥቅ አስፈታ ዘንድ፣ሕዝብን ሁሉ ላስገዛለት፣ደጆች እንዳይዘጉ፣በሮቹን በፊቱ ለምከፍትለት፣ለቂሮስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 45:1