ኢሳይያስ 45:13 NASV

13 ቂሮስን በጽድቅ አስነሥቻለሁ፤መንገዱን ሁሉ አስተካክዬለታለሁ፤ከተማዬን እንደ ገና ይሠራታል፤ምርኮኞቼን ያለ ክፍያ ወይም ያለ ዋጋ፣ነጻ ያወጣል፤’ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 45:13