ኢሳይያስ 45:19 NASV

19 በጨለማ ምድር፣በምስጢር አልተናገርሁም፤ለያዕቆብም ዘር፣“በከንቱ ፈልጉኝ” አላልሁም።እኔ እግዚአብሔር እውነትን እናገራለሁ፤ትክክለኛውንም ነገር ዐውጃለው።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 45:19