ኢሳይያስ 47:13 NASV

13 የተቀበልሽው ምክር ሁሉ ድካም ብቻ ሆኖ አስቀርቶሻል፤እነዚያ ከወር እስከ ወር ከዋክብትን አንጋጦ በማየት የሚተነብዩ፣ኮከብ ቈጣሪዎች እስቲ ይምጡ፤ከሚደርስብሽም ነገር እስቲ ያድኑሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 47:13