ኢሳይያስ 48:5 NASV

5 ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ገና ድሮ ነገርሁህ፤ከመፈጸማቸው በፊት አስታወቅሁህ፤ ይህም፣‘ጣዖቶቼ ይህን አደረጉ፤ከዕንጨት የተቀረጸው ምስልና ከብረት የተሠራው አምላኬ ይህን ወስኖአል’እንዳትል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 48:5