26 አስጨናቂዎችሽ የራሳቸውን ሥጋ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤በወይን ጠጅ እንደሚሰከር ሁሉ፣ በገዛ ደማቸው ይሰክራሉ።ከዚያም የሰው ዘር ሁሉ፣እኔ እግዚአብሔር አዳኝሽ፣ታዳጊሽም የያዕቆብ ኀያል እንደሆንሁ ያውቃል።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:26