1 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እናታችሁን የፈታሁበትየፍቺ ወረቀት የት አለ?ወይስ እናንተን የሸጥኋችሁለየትኛው አበዳሪዬ ነው?እነሆ፤ ስለ ኀጢአታችሁ ተሸጣችኋል፤ስለ መተላለፋችሁም እናታችሁ ተፈታለች።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 50
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 50:1