2 በመጣሁ ጊዜ ለምን በዚያ ሰው አልነበረም?በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው እንዴት በዚያ ታጣ?ስለ እናንተ ወጆ ለመክፈል ክንዴ አጥራ ነበርን?እናንተንስ ለማዳን ኀይል አነሰኝን?እነሆ፤ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤ወንዞችን ምድረ በዳ አደርጋለሁ፤ዓሦቻቸው ውሃ በማጣት ይሸታሉ፤በጥማትም ይሞታሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 50
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 50:2