ኢሳይያስ 50:4 NASV

4 ልዑል እግዚአብሔር የተባ አንደበት ሰጥቶኛል፤ስለዚህ ደካሞችን ብርቱ ለማድረግ ምን ማለት እንዳለብኝ ዐውቃለሁ፤በየማለዳው ያነቃኛል፤በመማር ላይ እንዳለ ተማሪ ለመስማት ጆሮዬን ያነቃዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 50:4