ኢሳይያስ 53:2 NASV

2 በፊቱ እንደ ቡቃያ፣ከደረቅም መሬት እንደ ወጣ ሥር በቀለ፤የሚስብ ውበት ወይም ግርማ የለውም፤እንድንወደውም የሚያደርግ መልክ አልነበረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 53

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 53:2