ኢሳይያስ 54:10 NASV

10 ተራሮች ቢናወጡ፣ኰረብቶች ከስፍራቸው ቢወገዱ እንኳ፣ለአንቺ ያለኝ ጽኑ ፍቅር አይናወጥም፤የገባሁትም የሰላም ቃል ኪዳን አይፈርስም”ይላል መሓሪሽ እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:10