ኢሳይያስ 54:9 NASV

9 “ይህ ለእኔ የኖኅ ውሃ ምድርን ዳግመኛ እንዳያጥለቀልቃት እንደማልሁበት፣እንደ ኖኅ ዘመን ነው፤አሁንም አንቺን ዳግም እንዳልቈጣ፣እንዳልገሥጽሽም ምያለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:9