ኢሳይያስ 54:8 NASV

8 ለጥቂት ጊዜ እጅግ ስለ ተቈጣሁ፣ፊቴን ከአንቺ ሰወርሁ፤ነገር ግን በዘላለማዊ ቸርነቴ፣እራራልሻለሁ”ይላል ታዳጊሽ እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:8