ኢሳይያስ 54:4 NASV

4 “አይዞሽ አትፍሪ፤ ኀፍረት አይገጥምሽም፤ውርደት ስለማይደርስብሽ አትሸማቀቂ፤የወጣትነት ኀፍረትሽን ትረሺዋለሽ፤የመበለትነት ስድብሽንም ከእንግዲህ አታስታውሺውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:4