ኢሳይያስ 55:7 NASV

7 ክፉ ሰው መንገዱን፣በደለኛም ሐሳቡን ይተው።ወደ እግዚአብሔር ይመለስ፤ እርሱም ምሕረት ያደርግለታል፤ወደ አምላካችን ይመለስ፤ ይቅርታው ብዙ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 55

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 55:7