ኢሳይያስ 58:7 NASV

7 ምግብህን ለተራበ እንድታካፍለው፣ተንከራታቹን ድኻ ወደ ቤትህ እንድታስገባው፣የተራቈተውን ስታይ እንድታለብሰው፣የሥጋ ዘመድህንም ፊት እንዳትነሣው አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 58

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 58:7