ኢሳይያስ 58:8 NASV

8 ይህ ከሆነ ብርሃንህ እንደ ንጋት ጮራ ይፈነጥቃል፤ፈውስህ ፈጥኖ ይደርሳል፤ጽድቅህ ቀድሞህ ይሄዳል፤ የእግዚአብሔር ክብር ደጀን ይሆንልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 58

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 58:8