ኢሳይያስ 60:18 NASV

18 ከእንግዲህ በምድርሽ ሁከት፣በጠረፎችሽም ጥፋትና መፈራረስ አይሰማም፤ነገር ግን ቅጥሮችሽን ድነት፣በሮችሽንም ምስጋና ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 60

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 60:18