ኢሳይያስ 60:19 NASV

19 ከእንግዲህ በቀን የፀሓይ ብርሃን አያስፈልግሽም፤በሌሊትም የጨረቃ ብርሃን አያበራልሽም፤ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃን፣አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 60

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 60:19