ኢሳይያስ 60:5 NASV

5 ከዚያም ታያለሽ፤ ታብረቀርቂያለሽ፤ልብሽ ይዘላል፤ በደስታም ይሞላል።በባሕሮች ያለው ሀብት ወደ አንቺ ይመጣል፤የነገሥታትም ብልጥግና የአንቺ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 60

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 60:5