ኢሳይያስ 60:6 NASV

6 የግመል መንጋ፣የምድያምና የጌፌር ግልገል ግመሎችምድርሽን ይሞላሉ፤ወርቅና ዕጣን ይዘው፣ የእግዚአብሔርን ምስጋና እያወጁ፣ሁሉም ከሳባ ይመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 60

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 60:6