ኢሳይያስ 60:7 NASV

7 የቄዳር የበግ መንጋ ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባል፤የነባዮት አውራ በጎች ያገለግሉሻል።እነዚህም በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት የሚኖራቸው መሥዋዕቶች ይሆናሉ፤እኔም የክብር መቅደሴን ግርማ አጐናጽፈዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 60

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 60:7