ኢሳይያስ 63:11 NASV

11 ከዚያም ሕዝቡ የጥንቱን ዘመን፣የሙሴንና የሕዝቡን ጊዜ እንዲህ በማለት አስታወሱ፤የበጎቹን እረኛ፣ከባሕሩ ያወጣቸው እርሱ የት አለ?ቅዱስ መንፈሱንም፣በመካከላቸው ያኖረ እርሱ የት አለ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 63

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 63:11