ኢሳይያስ 63:12 NASV

12 የከበረው ኀያል ክንድ፣በሙሴ ቀኝ እጅ ላይ እንዲያርፍ አደረገ፤ለራሱ የዘላለም ዝና እንዲሆንለት፣ውሆችን በፊታቸው ከፈለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 63

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 63:12