ኢሳይያስ 63:9 NASV

9 በጭንቃቸው ሁሉ ተጨነቀ፤የፊቱም መልአክ አዳናቸው፤በፍቅሩና በምሕረቱ ዋጃቸው፤በቀደመው ዘመን ሁሉ አነሣቸው፤ተሸከማቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 63

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 63:9