ኢሳይያስ 64:11 NASV

11 አባቶቻችን አንተን ያመሰገኑበት የተቀደሰውና የተከበረው ቤተ መቅደሳችን፣በእሳት ተቃጥሎአል፤ያማሩ ቦታዎቻችንም ሁሉ እንዳልነበር ሆነዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 64

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 64:11