ኢሳይያስ 65:16 NASV

16 ስለዚህ በምድሪቱ ላይ በረከትን የሚጠራ፣በእውነት አምላክ ስም ይባረካል፤በምድሪቱ መሐላን የሚምል፣በእውነት አምላክ ስም ይምላል፤ያለፉት ችግሮች ተረስተዋል፤ከዐይኖቼም ተሰውረዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:16