ኢሳይያስ 65:19 NASV

19 በኢየሩሳሌም እደሰታለሁ፤በሕዝቤ ሐሤት አደርጋለሁ፤የልቅሶና የጩኸት ድምፅ፣ከእንግዲህ በዚያ አይሰማም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:19