20 “ከእንግዲህም በዚያ፣ለጥቂት ጊዜ ብቻ በሕይወት የሚኖር ሕፃን፣ወይም ዕድሜ ያልጠገበ አረጋዊ አይኖርም፤አንድ መቶ ዓመት የሞላው ሰው ቢሞት፣በአጭር እንደ ተቀጨ ይቈጠራል፤አንድ ሰው መቶ ዓመት ሳይሞላው ቢሞት፣እንደ ተቀሠፈ ይገመታል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:20