ኢሳይያስ 66:14 NASV

14 ይህን ስታዩ፣ ልባችሁ ሐሤት ያደርጋል፤ዐጥንቶቻችሁም እንደ ሣር ይለመልማሉ፤ የእግዚአብሔር እጅ ከባሮቹ ጋር መሆኑ ይታወቃል፤ቊጣው ግን በጠላቶቹ ላይ ይገለጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 66

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 66:14