ሕዝቅኤል 1:21 NASV

21 ፍጡራኑ ሲንቀሳቀሱ ይን ቀሳቀሳሉ፤ ፍጡራኑ ቀጥ ብለው ሲቆሙ እነርሱም ይቆማሉ፤ ፍጡራኑ ከምድር ከፍ ከፍ ሲሉ፣ የሕያዋኑ ፍጡራን መንፈስ በውስጣቸው ስላለ መንኰራኵሮቹ አብረዋቸው ይነሣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 1:21