22 በእነዚህ አስጸያፊ ተግባሮችሽና አመንዝራነትሽ ሁሉ፣ ከእናትሽ ማሕፀን እንደ ወጣሽ ዕርቃንሽን ሆነሽ በደምሽ ውስጥ ስትንፈራገጪ የነበርሽበት የሕፃንነትሽ ወራት ትዝም አላለሽ!።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:22