43 “ ‘በእነዚህ ነገሮች አስቈጣሽኝ እንጂ የልጅነትሽን ወራት አላሰብሽም፤ ስለዚህ የሥራሽን እከፍልሻለሁ፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በሌላው አስጸያፊ ተግባርሽ ሁሉ ላይ ዘማዊነትን አልጨመርሽምን?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 16:43