ሕዝቅኤል 2:3 NASV

3 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ በእኔ ላይ ወደ ዐመፀው ወደ ዐመፀኛው የእስራኤል ሕዝብ እልክሃለሁ፤ እነርሱና አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ ዐምፀውብኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 2:3