16 “ ‘ምርትሽ ብዙ እንደ መሆኑ፣ ሶርያ ከአንቺ ጋር ትገበያይ ነበር፤ ሸቀጥሽንም በበሉር፣ በሐምራዊ ጨርቅ፣ በወርቀ ዘቦ፣ በጥሩ በፍታ፣ በዛጐልና በቀይ ዕንቍ ይለውጡ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 27
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 27:16