ሕዝቅኤል 30:11 NASV

11 ከአሕዛብ ሁሉ እጅግ ጨካኝ የሆኑት፣ እርሱና ሰራዊቱ፣ምድሪቱን ለማጥፋት እንዲመጡ ይደረጋል፤ሰይፋቸውን በግብፅ ላይ ይመዛሉ፤ምድሪቱንም ሬሳ በሬሳ ያደርጋሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 30:11