14 መንፈሴን በውስጣችሁ አስቀምጣለሁ፤ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፤ በገዛ ምድራችሁ አስቀምጣችኋለሁ፤ ከዚያም እኔ እግዚአብሔር እንደ ተናገርሁ፣ እንዳደረግሁትም ታውቃላችሁ፤ ይላል እግዚአብሔር።” ’
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 37:14