ሕዝቅኤል 6:3 NASV

3 እንዲህም በል፤ ‘የእስራኤል ተራሮች ሆይ፤ የጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮችና ለኰረብቶች፤ ለገደላገደሎችና ለሸለቆች እንዲህ ይላል፤ “ሰይፍን አመጣባችኋለሁ፤ የማምለኪያ ኰረብቶቻችሁን አጠፋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሕዝቅኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሕዝቅኤል 6:3